በርፇ ብዘ ጫናዎች ምክንያት አፌሪካ በተሇየ ሁኔታ ሇአየር
ንብረት ሇውጥ ተፅዕኖዎች ተጋሊጭ ናት። ዴርቅ በብዘ
የአፌሪካ አገሮች/ሕዜቦች ቅዴሚያ የሚሰጠው ጉዲይ እንዯሆነ
ይቀጥሊሌ። ከአየር ጠባይ እና ከአየር ንብረት ጋር የተያያዘ
አዯጋዎች ክስተት ዐዯታዊነት ከ1970ዎቹ ወዱህ እየጨመረ
የመጣ ሲሆን በዙሁ ምክንያት የሳህሌ እና የዯቡባዊ አፌሪካ
ክፌልች በሃያኛው ክፌሇ መን ይበሌጥ ዯረቃማ ሆነዋሌ።
የውሃ አቅርቦቶች እና የግብርና ምርት በከፌተኛ ሁኔታ
ሇእጥረት ተዲርገዋሌ። በ2020 የግብርና ምርቶች በተወሰኑ
የአፌሪካ ሀገራት እስከ 50 በመቶ ዴረስ ሉያሽቆሇቁለ
ይችሊለ። በ2080 በአፌሪካ የሚገኙ ዯረቃማ እና ከፉሌ
ዯረቃማ ቦታዎች መጠን ከ5-8 የመጨመር እዴሌ አሊቸው።
በኢትዮጵያ ሊይ ከ1960ዎቹ ወዱህ የተዯረጉ የተሇያዩ
ብሔራዊ የአየር ንብረት ሂዯት ጥናቶች አማካይ የሙቀት
መጠኖች በ0.5 እና በ1.3ሴንቲግሬዴ መጨመራቸውን
ያሳያለ።3 የዜናብ መጠን ግምታዊ ሌኬቶች በአጠቃሊይ
በሚጥሇው የዜናብ መጠን ሇውጥ ባይኖርም፣ ዜናብ
የመጣሌና ያሇመጣለን ሁኔታ መገመት አይቻሌም4፤ ነገር ግን
የዜናብ መጣያ ወቅቶች እየተሇያዩ በአንጻሩ ዯግሞ በዙህን
መጣያ ወቅት ከፌተኛ መጠን እንዯሚኖረው ይገመታሌ5፡፡
ግብርና በተሇየ ሁኔታ ሇአየር ንብረት ሇውጥ ተጠቂ ነው። የበሇጠ
መጠን ያሇው ወይም ይበሌጥ ከበዴ ያሇ ዜናብ በመሊው ኢትዮጵያ
መኖር የአፇር መሸርሸርን እና የሰብሌ መጎዲት ክስተቶችን ሉጨምር
ይችሊሌ። 79% ያህለ ከ16% በሊይ አግዴመት ያሇው፣ 25% ያህለ
ከ30% በሊይ አግዴመት ያሇው በሆነው መሬታችን ሊይ ባለት
ጫናዎች እና መዋዟቆች ምክንያት ኢትዮጵያ ሇተፊጠነ የአፇር
መሸርሸር በተሇየ ሁኔታ ተጠቂ ናት። በምርት ሥርዓት ሊቂነት ሊይም
ሇውጦች ይኖራለ፤ ሇሰብሌ ተስማሚ በሆነ የመሬት መጠን እና
በሰብሌ አሰባሰብ፤ አረምና የዕጽዋት በሽታዎች፣ የተሇመደ ወቅቶች
መዚባት የሚፇጥሯቸው ችግሮች ናቸው፡፡ የዜናብ መምጫ ጊዛ
መግየት ወይም መፌጠን እና የስርጭት መጠን መሇያየት፤ ከፌተኛ
የትነት መጠን መጨመር፤ ዴርቅ እና የምግብ እጥረት ይከስታለ።
የእንሳስት እርባታ ሂዯቶች በሙቀት መጠን መጨመር ተፅዕኖዎች
አማካይነት በዓመታዊ እዴገት፣ በወተት እና በሱፌ ሰብሌ የምርት እና
የመባዚት ሂዯት ሊይ በቀጥታ ተፅዕኖው ያዴርባቸዋሌ፤ እንዱሁም
በግጦሽ፣ በመኖ፣ በሳር እና በበሽታ ሇውጦች እና በጥገኛ ተህዋስያን
መጨመር ቀጥተኛ ባሌሆነ መንገዴ ተፅዕኖ ያዴርባቸዋሌ። የአርብቶ
አዯር ማኅበረሰቦች በተሇየ ሁኔታ በአየር ንብረት ሇውጥ አለታዊ
ተፅዕኖ ሉያዴርባቸው ይችሊሌ።
በእነዙህ ችግሮች እና ከፌ ያሇ የካርቦን ዲይ ኦክሳይዴ መጠን ያሇውን
ማዲበሪያ በመጠቀም መካከሌ ያሇውን ትስስር መሇየት አዲጋች ነው።
ሇአየር ንብረት ሇውጥ የማይበገር የአረንጓዳኢኮኖሚ ስትራቴጂ (ኢትዮጵያ)
ተፇጥሯዊ አስጊ ክስተቶች በራሳቸው አዯጋዎችን አያስከትለም፤ ተጋሊጭ፣ ተጠቂ እና በአግባቡ ዜግጁ ያሌሆነ ሕዜብ ወይም ማኅበረሰብ እና
አዯጋ የሚያስከትሌ አስጊ ክስተቶች ዴምር ውጤት አዯጋ ይፇጥራሌ። ስሇዙህም የአየር ንብረት ሇውጥ ሇአዯጋ አምጪ ክስተቶች ሊይ በሁሇት
መንገድች ተፅዕኖ ያሳዴራሌ፣ የመጀመሪያው የአየር ሁኔታ እና በአየር ንብረት ሇውጥ አዯጋ አስከታይ ክስተቶች በመጨመር እዴሌ አማካይነት
ሲሆን ላሊው ዯግሞ ማኅበረሰቡ ሇተፇጥሯዊ አስጊ ክስተቶች ተጋሊጭነት ሲዲረግ ማሇትም በከባቢያዊ አየር ብክሇት፣ በውሃ እና በምግብ
አቅርቦት መቀነስ እና በገቢ መዋዟቅ አማካኝነት ነው። የአየር ንብረት ሇውጥ በወቅቱ ያሇውን የአየር ሁኔታ የአዯጋ አስከታይ ክስተት
የመቋቋም አቅም ይበሌጥ በመሸርሸር በእነዙያ ከባቢያዊ ጉስቁሌናዎች እና ባሌታቀዯ ፇጣን የከተማ እዴገት ሊይ እንዯገና ላሊ ጫና
3 የተባበሩት መንጋስታት የሌማት ፔሮግራም የአገራት የአየር ሇውጥ መዜገብ ሪፕርት (McSweeney, C., New, M. and Lixcano, G., (2007) Ethiopia – UNDP
Climate Change Country Profiles report a 1.3°C increase between 1960 and 2006. Other studies show a smaller increase, for
example: Conway et al report rises of approximately 0.5°C from 1961-2000, in Conway, D. And Schipper, E. L. F. (2011) Adaptation
to climate change in Africa: Challenges and opportunities identified from Ethiopia. Global Environmental Change 21 (2011), 227–
237. Also in the National Adaptation Programme of Action, 2007, the National Meteorological Agency reports increases of 0.37 0C
every 10 years from 1951-2006.
( 4 በኢትዮጵያ ተጋሊጭነት መቀነስ፡ የአየር ሇውጥ ያሇው እንዴምታን ይመሇከታሌ Conway, D., Schipper, E. L. F., Mahmud, Yesuf, Menale, Kassie, Persechino, A., and Bereket Kebede. (2007)
Reducing Vulnerability in Ethiopia: Addressing the Implications of Climate Change. Report prepared for DFID and CIDA. University of East Anglia, Norwich.).
5በዓሇማችን ሇአየር ንብረት ሇውጥ እና የምግብ ዋስትና ማጣት ተጋሊጭ የሆኑ ስፌራዎች፡ የአየር ሇውጥ፡እርሻና ምግብ ዋስትና ምርመር (McSweeney et al, 2007, ibid; and Ericksen P, Thornton P,
Notenbaert, A, Cramer L, Jones P, Herrero, M. (2011) Mapping hotspots of climate change and food insecurity in the global tropics. CCAFS Report No. 5 (advance copy). CGIAR
Research Program on Climate Change, Agriculture and Food Security (CCAFS). Copenhagen, Denmark. Available online at: www.ccafs.cgiar.org.)
21