Home » News Events » የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ዶ/ር ሽፈራው ተ/ማርያም ከስራ ባልደረቦቻቸው ጋር በመሆን በኢትዮጵያ የUN-OCHA ኃላፊ በመሆን አዲስ የተመረጡት ሚስተር ፓል ሐንድሌይ (Mr. Paul Handley) በቢሯቸው አቀባበል አድርገዋል።

የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ዶ/ር ሽፈራው ተ/ማርያም ከስራ ባልደረቦቻቸው ጋር በመሆን በኢትዮጵያ የUN-OCHA ኃላፊ በመሆን አዲስ የተመረጡት ሚስተር ፓል ሐንድሌይ (Mr. Paul Handley) በቢሯቸው አቀባበል አድርገዋል።

ጥር 17/2016 ዓ/ም

በኢትዮጵያ የUN-OCHA ኃላፊ በመሆን አዲስ የተመረጡት ሚስተር ፓል ሐንድሌይ (Mr. Paul Handley) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ዶ/ር ሽፈራው ተ/ማርያም ከስራ ባልደረቦቻቸው ጋር በመሆን በቢሯቸው አቀባበል አድርገዋል።

በዚህ ወቅት ሁለቱም ተቋማት በጋራ ጉዳዮች ላይ በተጠናከረ ሁኔታ ለመስራትና ውጤታማነትን ለማረጋገጥ የሰብዓዊ ድጋፍ የለጋሽ አጋራት አማራጮችን ለማስፋትና ለአደጋ ስጋት አይበገሬ ግንባታ ላይ ሰፊ ጥረት በማድረግ በሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ ምክንያቶች በዜጎቻችን ላይ ሊፈጠር የሚችለውን ጉዳት ለማቅለል በጋራ እንደሚሰሩ ተወያይተዋል።

                        

 

Friday, January 26, 2024