Home » News Events » የ2017ቱ አለም አቀፍ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀን በኢትዮጵያ ደረጃ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባምንጭ ከተማ በተለያዩ መርሃግብሮች ተከበረ፡፡

የ2017ቱ አለም አቀፍ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀን በኢትዮጵያ ደረጃ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባምንጭ ከተማ በተለያዩ መርሃግብሮች ተከበረ፡፡

የ2017ቱ አለም አቀፍ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀን በኢትዮጵያ ደረጃ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባምንጭ ከተማ በተለያዩ መርሃግብሮች ተከበረ፡፡

በኢትዮጵያ ለ15ኛ ጊዜ የሚከበረው ይህ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀን “ከአደጋ ለጸዳ የወደፊት ህይወት ወጣቶችን ለመጠበቅና ለማብቃት ትምህርት ያለው ሚና” በሚል መሪ ቃል ነው የተከበረው፡፡

Monday, October 28, 2024