Home » About Us » Procurement, Property Management and General Service

Procurement, Property Management and General Service

የሰራ ክፍሉ አንኳር ስራዎችና አገልግሎቶች አጭር መግለጫ፡

  • ለመገልገያ እቃዎች አቅርቦት ጥያቄ ወቅታዊ ምላሽ መስጠት።
  • የግዥ እቅድ ማዘጋጀት በእቅድ መሰረት ግዥ መፈጸም።
  • የተሽከርካሪ ፍላጎት ለዳይሬክቶሬቶች ማቅረብ።
  • ለመ/ቤቱ አገልግሎት ለግዥ የመለዋወጫ እቃዎችን ማቅረብ።
  • ያለ ጥቅም የተከማቹ ንብረቶችን በደንብና መመሪያ መሰረት ማስወገድ።
  • የተለያዩ ግዥዎችን መፈጸም።
  • ተገዝተው የቀረቡትን ንብረቶችን በተጠየቀው መስፈርት መሰረት ለጠያቂው ወጪ ማድረግ።
  • የእቃ ግምጃ ቤት የሚገኙ አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን ሚዛን መስራት የንብረት ቆጠራ ማድረግ።
  • ተሽከርካሪ ብልሽት ሲያጋጥማቸው ጥገና እንዲደረግ ማድረግ።
  • ተሽከርካሪ አጠቃላይ የኢንሹራንስ አገልግሎት ወቅቱን ጠብቆ እንዲያገኝ ማድረግ።
  • የቢሮ የጥገና አገልግሎት መስጠት።
  • የቢሮ ውበትና የጽዳት አገልግሎት መስጠት።
  • የተፈቀደውን በጀት በአግባብ ተግባራዊ ማድረግ።
  • በስራ ክፍሉ የሚሰጡ የንብረት የጠቅላላ አገልግሎት ያስተባብራል ይመራል።
  • የግዥ፣ የገቢና ወጪ ንብረትን መረጃዎች በዘመናዊ መልኩ እንዲሰራ ያደርጋል።
  • ከስራ ክፍሉ ተልዕኮ ጋር የተያያዙ መረጃዎችን እና ምርጥ ተሞክሮዎችን ያደራጃል።
  • የስራ ክፍሉን የስራ አፈጻጸም ይከታተላል፣ ይገመግማል፣ ከቡድኖቹ ሪፖርት ይቀበላል እና ግብረ መልስ ይሰጣል።
  • በተጨማሪም ለዘርፉ ሃላፊ የሚሰጡ ተግባራትን ያከናውናል።

Contact Info

ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ከንፋስ ስልክ የሙያ ትምህርት ቤት አጠገብ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ፣ ፖ.ሳ.ቁ 5686.